Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ሰላም እንደምን ናችሁ ዛሬ የማሳያችሁ ስለዚ ጎርዳክ አጠቃቀም ነው ማለት ነው እንግዲህ በመጀመሪያ ይሄ ጎርዳክ ለምንድነው የሚያገለግለን የሚለውን እናያለን ሪወርክ ሶልደሪንግ ስቴሽን ይላችኋል ሪወርክ ማለት ምንድነው ከተባለ ኮምፖነንቶችን ለመንቀል እና ለማሞቅ ደግሞ የተባላችሁ ኮምፖነንቶችን ለመቀየር ያንጠቀምበታል እንደማለት ነው ያንን ስም ይይዛል ማለት ነው ስለዚህ ይሄ ዲቫይስ ወይም ደግሞ ይሄ ጎርዳክ ለምንድነው የሚያገለግለን ማለት ነው ኤስኤምዲ ኮምፖነንቶችን ለመንቀል እና ለማሞቅ ወይም ደግሞ ለመትከል እንጠቀምበታለን ማለት ነው ስለዚህ ለዛ በረፐዝ ነው ወደዚህ ስመጣ ይሄኛው ጋን ስዊች ይባላል ጋን ስዊች ይባላል ወይም ደግሞ ይሄኛውን ለማጥፋት እና ለማብራት ይሄኛውን እንዲበራ እና እንዲጠፋ ለማድረግ እንጠቀምበታለን ጋን ስዊች ይባላል በደንብ ያዙኝ ወደዚህ ስመጣ ሶልደሪንግ አይረን ስዊች ይባላል ይሄኛው ይሄ ደግሞ እዚህ ያለው ካውያ ለመብራት እና ለማጥፋት እንጠቀምበታለን ማለት ነው ወደዚህ ስመጣ እዚህ ጋር የምታዩት እዚህ የምታዩት ደግሞ ይሄኛው ቴምፕሬቸር ዲስፕሌይ ይባላል የዚህኛውን ሙቀት ዲስፕሌይ የሚያደርግልን እዚህ ጋር ነው በቴምፕሬቸሩን እዚህ ጋር ነው በቁጥር ያሳየናል እሱን አሳያችኋለሁ በአጠቃላይ ግን ጋን ቴምፕሬቸር ዲስፕሌይ ይባላል ሶልደሪንግ አይረን ቴምፕሬቸሩን ዲስፕሌይ የሚያደርግልን እዚህ ጋር ነው ስለዚህ ይሄኛው ቴምፕሬቸር ዲስፕሌይ የምን የካውያችን የዚህኛውን ማለት ነው ወደዚህ ስመጣ ይሄኛው ደግሞ የሶልደሪንግ አይረን ወይም ደግሞ የዚህ የካውያውን ቴምፕሬቸር አጀስተር ነው ወይም ደግሞ አጀስት ለማድረግ የምንጠቀምበት ነው ማለት ነው ስለዚህ ወደዚህ ስናደርግ ሄቱን እየቀነስን ነው ወይም ደግሞ ሂተሩን እየቀነስን እንሄዳለን ወደ ስናደርግ ደግሞ ሙቀቱን እየጨመርን እንሄዳለን ስለዚህ ይሄ ምንድነው ማለት ነው የሶልደሪንግ አይረን ምን ሄት አጀስተር ነው ወደ እነዚህ ስመጣ ይሄ ላውን የምታዩት ይሄኛው ፓሱን ለመቀነስ እና ለመጨመር እንጠቀምበታለን ይሄኛው እዚህኛው ስመጣ ይሄኛው የገኑን የዚህ ኤር አጀስተር ነው ሙቀቱን የምንቀንስበት እና የምንጨምርበት ነው ይሄኛው ደግሞ ንፋሱን የምንቀንስበት እና የምንጨምርበት ነው ማለት ነው ስለዚህ ይሄ በአጠቃላይ ይሄ ምንድነው ጋን የሚባለው ይሄ ነው እሺ ኤር ጋን የሚባለውም እራሱ ይሄ ነው ግን ለምን መሰላችሁ አዝ ኤር ስንጠቀም ይሄ ይሄ ንፋሱን ሲያወጣ ስለሚያወጣ ንፋስ ብቻ ይወጣልናል ሙቀት ብቻም ያወጣልናል ስለዚህ እንደ ሆት ጋን እና እንደ ሆት እና እንደ ኤር ስለምንጠቀምበት we call this one hot gun or air gun ብለን ልንጠራው እንችላለን ጎርዳክ