Loading video…
Hook
More breakout videos from this creator.
የሳይበር ሴኪዩሪቲ ዋነኛው አላማው የዲጂታል አለም መረጃዎች ካልተፈቀደላቸው ሰዎች መጠበቅ ነው። ይህ ማለት ምን ማለት ነው? ኔትወርኮችን፣ ሲስተሞችን፣ አፕሊኬሽኖችን፣ ዌብሳይቶችን፣ ሶሻል ሚዲያዎችን ያልተፈቀደላቸው ሰዎች አክሰስ እንዳያደርጉት፣ እንዳያዩት፣ እንዳይጠቀሙበት፣ እንዳያጠፉት፣ እንዳይቀይሩት፣ እንዳይደብቁት ማድረግ ማስቻል ነው። የዲጂታል አለም ብዙ ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ጥቃት እንዳይደርስበት መጠበቅ ማለት ነው። ይህንን የሚያደርግ አንድ ሰው የሳይበር ሴኪዩሪቲ ባለሙያ ነው ተብሎ ይጠራል ወይም ኤቲካል ሀከር ተብሎ ይጠራል። ይህ የSvTech Solution ነው።