Loading video…
Hook
This app delivers the latest app reviews, helping users discover new tools.
More breakout videos from this creator.
እናታችሁ ስልክ ስትደውልላችሁ ልክ እንደዚህ አባታችሁም ሲደውልላችሁ ልክ እንደዚህ ጓደኛችሁ ሲደውልላችሁ ልክ እንደዚህ እንዴት እንደዚህ መርጣችሁ ማድረግ እንደምትችሉ ነው አሁን የማሳያችሁ። ቪዲዮውን ላይክ አካውንቱን ፎሎ በማድረግ እና በኮሜንት አንድ ቁጥርን በመጻፍ ጀምሩ። ይሄን ማድረግ የሚያስችላችሁን አፕሊኬሽን ለማግኘት ወደ ስልካችሁ ፕሌይ ስቶር በመሄድ ሰርች ማድረጊያው ጋር ኮናርክ ፕላስ ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ። ልክ እዚህ ጋር እንደማሳያችሁ ማለት ነው። ከዛ ልክ እንደዚህ ሲመጣላችሁ ኢንስታል ኦፕን አድርጋችሁ ትከፍታላችሁ። በመቀጠል የምትሰርች ማድረጊያው ሄዳችሁ አር ሃያ ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ። ከዛ ልክ እንደዚህ ሲመጣላችሁ እሱን ነክታችሁ በመክፈት ትንሽ ወደ ታች ወደ ታች ስክሮል አድርጋችሁ እዚች ጋር ጌት ኢት የምትለውን ስታገኙ እሷን ነክታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ቪዲዮውን ከተጠቀማችሁ በኮሜንት አምስት ቁጥርን ጻፉልኝ አመሰግናለሁ።