Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ስልክ ሲደወልላችሁ የደወለላችሁን ሰው ፎቶ ወይም ቪዲዮ ልክ እንደዚህ ማድረግ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? አሁን የማሳያችሁን አፕሊኬሽን በመጠቀም የደወለላችሁን ሰው ፎቶም ይሁን ቪዲዮ ልክ እንደዚህ ባክግራውንድ ላይ አድርጋችሁ መጠቀም ያስችላችኋል። ታዲያ ይሄን ገራሚ አፕሊኬሽን እንዴት እንደምታገኙት ከማሳየቴ በፊት ቪዲዮ ላይ ከአካውንቱን ፎሎ እና በኮሜንት አንድ ቁጥርን በመጻፍ ጀምሩ። በቅድሚያ ወደ ስልካችሁ ፕሌይ ስቶር በመሄድ ሰርች ማድረጊያው ጋር ኮናርክ ፕላስ ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ። ልክ እዚህ ጋር እንደማሳያችሁ ማለት ነው። ከዛ ልክ እንደዚህ ሲመጣላችሁ ኢንስታል ኦፕን አድርጋችሁ ትከፍታላችሁ። በመቀጠል የምትሰርች ማድረጊያው ጋር ሲቢ አንድ ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ። ከዛ ልክ እንደዚህ ሲመጣላችሁ እሱን ነክታችሁ በመክፈት ትንሽ ወደ ታች ወደ ታች ስክሮል አድርጋችሁ እዚች ጋር ጌት ኢት የምትለውን ስታገኟት እሷን ነክታችሁ አፕሊኬሽኑን ትከፍታላችሁ። ከዛ ላንጉጅ የሚለውን እንግሊሽ ብላችሁ ከመረጣችሁ በኋላ የሚመጣላችሁን በሙሉ ኔክስት ኔክስት እያደረጋችሁ ትሳለፋላችሁ። ከዛ ልክ እንደዚህ አይነት ፔጅ ሲመጣላችሁ እዚች ጋር ባክግራውንድ የምትለውን ነክታችሁ ከስልካችሁ ላይ የምትፈልጉትን ፎቶም ይሁን ቪዲዮ ታስገባላችሁ። ከዛ ትራይ ናው የምትለውን ከነካችሁ በኋላ አፕላይ ትሉታላችሁ። ከዚህ በኋላ ሰው ሲደወልላችሁ ፎቶ እና ቪዲዮ ያመጣላችኋል ማለት ነው። ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት በኮሜንት አምስት ቁጥርን ጻፉልኝ አመሰግናለሁ።