Loading video…
Hook
This app delivers the latest app reviews, helping users discover new tools.
More breakout videos from this creator.
የሳፋሪ ኮድ ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ። ሳፋሪ ኮም ትናንት የለቀቀውን አፕሊኬሽን በመጠቀም እዚህ ጋር የምታዩዋቸውን ቅናሾች ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። አፕሊኬሽኑ እንዴት እንደምታገኙት ከማሳየቴ በፊት ቪዲዮ ላይ አካውንቱን ፎሎ እና በኮሜንት አንድ ቁጥርን በመጻፍ ጀምሩ። በቀጥታም ወደ ስልካችሁ ፕሌይ ስቶር በመሄድ እዚህ ጋር ሰርች ማድረጊያው ጋር ኮናርክ ፕላስ ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ። ልክ እዚህ ጋር እንደማሳያችሁ ማለት ነው። ከዛ ልክ እንደዚህ ሲመጣላችሁ ኢንስታል ኦፕን አድርጋችሁ ትከፍታላችሁ። በመቀጠልም እዚህ ሰርች ማድረጊያው ሄዳችሁ ፒ አስራ ሁለት ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ። ከዛ ልክ እንደዚህ ሲመጣላችሁ እሱን ነክታችሁ በመክፈት ትንሽ ወደ ታች ወደ ታች ስክሮል አድርጋችሁ እዚች ጋር ጌት ኢት ነው የምትለው እሷን ነክታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ቪዲዮ ከጠቀማችሁ እና ተጨማሪ መረጃ እንዲሰራላችሁ በኮሜንት ፓርቱ እያላችሁ ጻፉልኝ። አመሰግናለሁ።