Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ስልክ ሲደወልላችሁ ልክ እንደዚህ ስልክ ሲደወልላችሁ ልክ እንደዚህ የደወለላችሁን ሰው ፎቶ እና ቪዲዮ ማድረግ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? አሁን የማሳያችሁን አፕሊኬሽን በመጠቀም የደወለላችሁን ሰው ፎቶ እና ቪዲዮ ልክ እንደዚህ አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ አሁን ስቴፕ ባይ ስቴፕ አሳያችኋለሁ። ቪዲዮውን ላይክ አካውንቱን ፎሎ እና በኮሜንት አንድ ቁጥርን በመጻፍ ጀምሩ። በቅድሚያ ወደ ስልካችሁ ፕሌይ ስቶር በመሄድ ሰርች ማድረጊያው ጋር ኮናርክ ፕላስ ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ። ልክ እዚህ ጋር እንደማሳያችሁ ማለት ነው። ከዛ ልክ እንደዚህ ሲመጣላችሁ ኢንስታል ኦፕን አድርጋችሁ ትከፍቱታላችሁ። በመቀጠልም ሰርች ማድረጊያው ሄዳችሁ ሲቢ አንድ ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ። ከዛ ልክ እንደዚህ ሲመጣላችሁ እሱን ነክታችሁ በመክፈት ትንሽ ወደ ታች ወደ ላይ ስክሮል አድርጋችሁ እዚች ጋር ጌትስ ነው የምትለውን ስታገኙዋት እሷን ነክታችሁ አፕሊኬሽኑን ትከፍቱታላችሁ። ከዛ እዚህ ጋር ላንጉጅ የሚለውን እንግሊሽ ብላችሁ ከመረጣችሁ በኋላ የሚመጣላችሁን በሙሉ ኔክስት ኔክስት ብላችሁ እያሳለፋችሁ እዚችኛዋ ፔጅ ላይ ትደርሳላችሁ። ከዛ እዚህ ጋር ባክግራውንድ የሚለውን ትነኩትና ከስልካችሁ ላይ ማድረግ የምትፈልጉትን ፎቶ ወይም ቪዲዮ ታስገባላችሁ። ከዛ እዚህ ጋር ትራይ ነው የምትለውን በመንካት በቀላሉ የስልካችሁን ባክግራውንድ ማስተካከል ትችላላችሁ ማለት ነው። ቪዲዮ ከተጠቀማችሁ በኮሜንት አምስት ቁጥርን ጻፉልኝ አመሰግናለሁ።