Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ፓኬጅ በረከሽ ካሽ በ5 ብር 10 ጂቢ በ10 ብር ደግሞ 30 ጂቢ ለአንድ ወር ኢንተርኔት ጥቅል ሆኖ ለታላቅ ቅናሽ ተደርጓል ይሄን ነገር እስካሁን ጥቂት ሰዎች ናቸው አግኝተው የተጠቀሙበት ከዚህ በኋላ ግን ሁላችሁም መጠቀም ትችላላችሁ እንዴት አግኝታችሁ መጠቀም እንደምትችሉ ነው አሁን የማሳያችሁ ቪዲዮውን ላይክ አካውንቱን ፎሎ እና በኮሜንት አንድ ቁጥርን በመጻፍ ጀምሩ በቅድሚያ ወደ ስልካችሁ ፕሌይ ስቶር በመሄድ የሰርች ማድረጊያው ጋር ኮናርክ ፕላስ ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ ልክ እዚህ ጋር እንደማሳያችሁ ማለት ነው ከዛ ልክ እንደዚህ ሲመጣላችሁ ኢንስታል ኦፕን አድርጋችሁ ትከፍታላችሁ በመቀጠልም ሰርች ማድረጊያው ሄዳችሁ ፒ 12 ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ ከዛ ልክ እንደዚህ ሲመጣላችሁ እሱን ነክታችሁ በመክፈት ትንሽ ወደ ታች ወደ ታች ስክሮል አድርጋችሁ እዚች ጋር ጌት ኢት የምትለውን ስታገኟት እሷን ነክታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ አልሰራ ካላችሁ እና ተጨማሪ ማብራሪያ እንድሰራላችሁ ከፈለጋችሁ በኮሜንት ፓርቱ ያለውን ጻፉልኝ አመሰግናለሁ