Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
አንዴ ኢቪ scan አድርገን pass or fail ለማድረግ 5 ሰከንድ በቂ ነው፡፡ 5 ሰከንድ? አዎ ብዙ ጊዜ አመልካቾች እያንዳንዱን ሲቪያቸውን እየከፈትን ዲቴይል ቼክ የምናደርግ ነው የሚመስላቸው። ነገር ግን ሲቪዎችን ፊልተር ለማድረግ የምናያቸው ሶስት ዋና ዋና ነገሮች አሉ። ፋይል ኔም፣ ፕሮፋይል ታይትል እና ወርክ ኤክስፒሪያንስ። ፋይል ኔሙ ፕሮፐርሊ ካልተጻፈ ላይክ ይሄ ማይ ሲቪ፣ ኒው ሲቪ ምን ተብሎ ከተጻፈ ወዲያው ነው ስኪፕ የሚደረገው። ትክክለኛ ፋይል ኔም የአመልካቹ ስም ከነ አባቱ ከዛ ደግሞ በፒዲኤፍ ፎርማት መሆን አለበት። ሌላው ደግሞ ፕሮፋይል ታይትሉ ከስራ ማስታወቂያው ጋር ማሽ ማድረግ አለበት። ሶስተኛው እና የመቀጠር እድላቸውን ከፍ ሊያደርግ የሚችለው ደግሞ ወርክ ኤክስፒሪያንስ ስር ሶሻል ሚዲያ ማናጀር ነበርኩ ብለው ከሚጽፉ በዚህ ያህል ፐርሰንት ሶሻል ሚዲያን አሳድጌያለሁ ብለው ቢጽፉ የተሻለ ነው። እንግዲህ እንደሰማችሁት ነው መቼስ በአምስት ሰከንድ ውስጥ ሪጀክት መደረግ የምትፈልጉ አይመስለኝም። ሙያሎጂ ላይ ስታመለክቱ ይሄ ሁሉ ድካም የለም። ዌብሳይቱ ላይ አንዴ ፕሮፋይላችሁን በስርዓት ከሞላችሁ በኋላ ሲቪያችሁ ፐርፌክት በሆነ ፎርማት ነው ለኤችአር የሚደርሰው። የዌብሳይታችን ሊንክ ባዮ ላይ አለ ለተጨማሪ ከሪየር ቲፕስ ፎሎ ማድረግ እንዳትረሱ።