Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
80,000 ብር ደሞዝ፣ medical insurance ያለው፣ ምግብ እና ትራንስፖርት ከካምፓኒው፣ ስትፈልጉ ደግሞ ከቤታችሁ ሆናችሁ መስራት የምትችሉት ስራ ማስታወቂያ ተለቆ ግን መለቀቁን እንኳን ሳታውቁ deadline አልፏል። ለዚህ ነው ሙያሎጂ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ job alert ክሬት ማድረግ ያለባችሁ። ዌብሳይታችን ላይ ገብታችሁ ፕሮፋይላችሁን ስትነኩት my alert የሚል ታገኛላችሁ። ወይም ደግሞ ቴሌግራም ቻናል ላይ ገብታችሁ create alert የሚል ሾርትከት አለ እሱን መጠቀም ትችላላችሁ። ከዛም job title, full-time or part-time, employment type, location, experience level እንዲሁም salary expectationችሁን ታስገባላችሁ። ከዛ ደግሞ job alert በምን እንዲደርሳችሁ እንደምትፈልጉ በቴሌግራም ወይም በኢሜይል የሚለውን ትመርጣላችሁ ማለት ነው። እንግዲህ በአንድ notification ላይፋችሁ ይቀየር ይሆናል ማን ያውቃል? ስለዚህ አሁኑኑ ባዮችን ላይ ባለው የዌብሳይት ወይም የቴሌግራም ሊንክ በመግባት job alertችሁን ክሬት አድርጉ።