Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ኢንተርቪው ላይ ማለት ነው በጭራሽ መቼ መቼ መመለስ የሌለብሽ ላይ ጋር አለ። ሁሌም ትትጠየቂ በቃ እሱን መመለስ የለብሽም። እሱን መለሽ ማለት ለኢንተርቪው ምንም በቂ ዝግጅት አላደረግሽም ማለት ነው። መልሽ ገብቶሻል? Salary expectation ስንት ነው ተብለሽ ስትጠየቂ መመለስ የለብሽም። አብዛኛው ቀጣሪ ድርጅት የራሱ የሆነ የደመወዝ ስኬል አለው። ከዛ ደግሞ ማንን መቅጠር እንዳለበት በስንት መቅጠር እንዳለበት ገና ገና ማስታወቂያውን የስራ ማስታወቂያውን ሲያወጣ ያውቀዋል። በጀቱን በጅቷል በስንት እንደሚቀጥር ያውቃል ምን አይነት ሰው እንደሚቀጥርም ያውቃል። ሶ ያንን ጥያቄ የሚጠይቁሽ አንቺ የቱ ጋራሽ ቫልዩ እንደምታደርጊ ቴስት ለማድረግ ነው። ስለዚህ አንዳንድ ሰዎች salary expectation ሲጠየቁ ድርጅቱ ካስቀመጠው የደመወዝ ስኬል በጣም በወረደ አንዳንድ ሰዎች በጣም በወረደ በሚባል ደረጃ expectationቸውን ይናገራሉ ማለት ነው። ያ ደግሞ እኔ ኢንተርቪው ያደረግሽ ቢሆን ለራስሽ የምትሰጪውን ቫልዩ ግልጽ አድርጎ ነው የሚያሳየኝ ማለት ነው። ስለዚህ ለዚህ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ሊሆን የሚችለው አንደኛ በድርጅቱ ስኬል መሰረት ተያቸውና ኔጎሼት ታደርጊያለሽ ማለት ነው። ሁለተኛ ደግሞ እዚህ መስሪያ ቤት ብገባ ምን ምን ኦፖርቹኒቲዎችን ላገኝ እችላለሁ የሚለውንም ደግሞ እሱንም ከግንዛቤ ውስጥ ታስገቢና ያኔ ዲሳይድ ታደርጊያለሽ ማለት ነው። ስለዚህ ይሄንን ጥያቄ በዚህ መልኩ ከመለሽ ኢንተርቪው ላይ ጥሩ ኢምፕሬሽን መፍጠር ትችያለሽ ማለት ነው። እናም ስራውን የማግኘት እድልሽንም ሰፊ ያደርገዋል።