Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
Apply ያደረጋችሁ ስራ recruiter ጋር አይደርስም በ AI ብቻ reject ሊደረግ እንደሚችል ታውቃላችሁ? የዚህ ምክንያት ደግሞ CVያችሁ ATS friendly ስላልሆነ ነው። አብዛኞቹ ድርጅቶች CV check የሚያደርጉት ራሳቸው ሳይሆኑ በ ATS ወይም Applicant Tracking System ነው። ይህም CVዎችን ስካን እና ፊልተር በማድረግ የሚለይ ሶፍትዌር ነው። ታዲያ እናንተ qualified applicant ብትሆኑ ራሱ በ CVያችሁ formatting ምክንያት reject ያደርጋችኋል ማለት ነው። ATS friendly CV መስራት ከምትታሰቡት በላይ በጣም ቀላል ነው። የ CVያችሁ header ላይ ስም፣ professional titleያችሁን፣ ስልክ ቁጥር፣ ኢሜይል እና location ብቻ አስገቡ። Professional summary ላይ ደግሞ ከሶስት እስከ አራት መስመር ባልበለጠ ስለራሳችሁ እና ስለ ስራችሁ ጻፉ። Work experience ላይ ደግሞ job title፣ የካምፓኒውን ስም እንዲሁም ለምን ያህል ጊዜ እንደሰራችሁ በቀን አስቀምጡ። ከዛም በ bullet point ምን ምን እንደሰራችሁ፣ ምን impact እንደፈጠራችሁ እና ምን ምን tool እንደተጠቀማችሁ ታስቀምጣላችሁ። በዚህ ፎርማት education፣ skills እና certification የሚሉትን ፓርቶች ትሞላላችሁ ማለት ነው። CV ስትሰሩ avoid ማድረግ ያለባችሁ ደግሞ ቴብሎች፣ ከአንድ በላይ ኮለመን፣ አይከን፣ ኢሜጆች ወይም ሎጎ እንዲሁም ከካንቫ ላይ የወረዱ ፋንሲ የሚመስሉ CV ቴምፕሌቶች እና ማንኛውም ቦክስ ውስጥ ወይም ሼፕ ውስጥ ያለ ቴክስት በ ATS unreadable ነው። ስለዚህ ቀጣይ ስራ apply ከማድረጋችሁ በፊት እነዚህን አስተካክሉ። ATS friendly CV ቴምፕሌት ከፈለጋችሁ ደግሞ ኮሜንት ላይ CV ብላችሁ ጻፉ እኛም እንልክላችኋለን።