Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ብቻዋን የምትኖር ሴት አስደንጋጭ የሀሚስ ውሎ። ተሳስቼ ነው ከዚህ በኋላ ብቻዋን የምትኖር ሴት ብሎ ነገር የለም። እንደምታዩት የአክስቴ ልጅ ከአስር ወር የአረብ ሀገር ቆይታ በኋላ ወደ ሀገሯ ተመልሳለች። እዛ ከባድ ጊዜ አሳልፋ ስለነበር የመጣችው። ትንሽ ቀን ካረፈች በኋላ ቶሎ ወደ ስራ እንድትገባ ነው ያደረኳት። እና ጥሩ ሙያ ስላላት እኔም ስራውን ስለማውቀው የሰደቃ ስራ አብረን ለመስራት ጀምረነዋል። እንደምታዩት ከስራ ድርጅቴ ስመለስ ቤቴን በሽንኩርት ሞልታ ነው የጠበቀችኝ። ስገባ የነገረችኝ ይሄን አይቼ ነው። Anyway ለጊዜው ሙሉውን እንኳን ማሟላት ባንችልም በአዲሱ እና በአንደጃችንን ተው። እኔ አብሬያቸው ከምሰራቸው ሰዎች ከአረብ ሀገር መታሰር አብረን እንጀምር ብዬ ስነግራችሁ እሷንም ለማበረታታት እነሱም አጅር ለማግኘት ይሄን ሀምሳቱ ሰደቃ አዘውን እየሰራን ነው። እናንተም በምትችሉት አቅም ሰደቃ ያዘዛችሁ አይዞሽ በሉ። ማዘዝ እንኳን ባትችሉ በደንብ ሼር ኮፒ ሊንክ ሪፖስት እያደረጋችሁ መሰደቅ እየፈለጉ ለመስራት ለማድረስ ጊዜ ለሌላቸው ሰዎች። ይህ ቪዲዮ እንዲዳረስ አጅሩን እንደምታዩት ወገባችንን ታጥቀን ሰደቃችንን እንቀጥላለን። እኔ በሞራል በዚህ ስራችንን ጀምረናል እናንተም እየደወላችሁ እንደምታዩት አልጠራጠሩ። ኮሜንት ላይ የሚገባችሁ አይዞሽ በልቺ ከጎንሽ ነን በሉ። ሰደቃው የሚጠቀለለው ቆንጆ ተደርጎ የተሰራ ቀይ ወጥ፣ ሩዝ እንዲሁም አንድ እንጀራ ተደርጎ ቴካዌ አድርገን ለሚያስፈልጋችሁ ሰዎች ወስደን እናደርስላችኋለን። እናንተም ራሳችሁ መስጠት የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ ሰርተን አሽገን ያላችሁበት ድረስ እንልክላችኋለን። የተሰራላችሁን ሰደቃ ራሳችሁ መብላት ትችላላችሁ። እንግዲህ እንደዚህ ቆንጆ አድርገን ከሰራን በኋላ ሰይድ ያሲን መስጂድ ነው ወስደን ለምስኪኖች የሰጠነው። መንገድ ላይ የሚያገኙናቸው ልጆች እና እናቶች እንደዚህ እየሰጠን ነበር። እንግዲህ ሁላችንም በምንችለው መጠን እንረዳገፍ። እወዳችኋለሁኝ። ቻው ቻው።