Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
عيد ለማክበር ክፍለ ሀገር ቤት ሄጄ ጋደኛዬ ቤት ስመለስ እንዳለ የቤቴ እቃ ተዘርፎ ነው ያገኘሁት። ቴሌቪዥኔ ሶፋዬ እንዳለ በቃ የቤት እቃዬ ስገባ ምንም የለም። ኮንዶሚኒየም አካባቢ ያላችሁ ሰዎች በጣም መጠንቀቅ አለባችሁ። ጭራሽ መኝታ ቤቴም ስገባ አልጋዬ ራሱ የለም። ብዙ ሰው እንዲጠነቀቅ በደንብ ቪዲዮውን ሼር ኮፒ ሊንክ ሪፖስት አድርጉ። ያልጠበኩት ነገር ስለሆነ የገጠመኝ በጣም ነበር ያዘንኩት። ቢሮዬስ ደግሞ እንዴት ሆኖ ይሆን እያልኩኝ የተጨነኩኝ። ከዛ ግን ማግኘትም ማጣትም ያለ ነው። በቃ አላህ አለኝ እያልኩኝ ራሴን አጽናንቼ ሳልጨርስ ከእንቅልፌ ብባንንስ። ለካ ይሄ ሁሉ ነገር በህልሜ ነው። ሲጀመር እኔ ቴሌቪዥንም ሶፋም አልጋም የለኝም። እኔ አሁን ለጊዜው ያለኝ እውቀት ነው። እሱ ደግሞ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ማድረግ የመቅረጽ ስቶሪ የመናገር የማስተዋወቅ ስለሆነ እናንተ ይሄንን ትምህርት ለመማር አሁኑኑ በባዮ ላይ ባለው ሊንክ ደውላችሁ ተመዝገቡ። የትኛውንም ስራ መስራት ብትፈልጉ እንዴት በቪዲዮ ስራችሁ ማስተዋወቅ እንዳለባችሁ አስተምራችኋለሁ። ሙሉ ክላሱ ደግሞ ፕራክቲካል ነው። ቪዲዮአችሁን እየሰራችሁ ኤዲት እያደረጋችሁ እኔ እያሳየኋችሁ ነው የምንማረው። እነዚህ የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቼ ናቸው። ሁለተኛውም ዙር ምዝገባ ደግሞ አሁን ተጀምሯል እየደወላችሁ ተመዝገቡ እወዳችኋለሁ ባይ ባይ።