Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ለሃች 7-ዋያችሁ ለሁለት። በቃ አሁን መጀመሪያ ሜካፕ አርቲስት ነኝ እኮ ነኝ ለምን። ስሚ አሁን እኮ ሜካፕ አርቲስት ነኝ ስልጠና ነን። በየሰፈሩ ብራንቻችንን መክፈት ነው ያለብን። ከለለ ወጣን እንዴ? አታያቸውም እንዴ? በቃ አሁን ምንም መዘገው። ቻው። በቃ ለኔ አሁን በቃ አላፈልገኝ እኮ። እኔ በቃ አላፈልገኝም ሆነው ተከናወን። በቃ ሆነ። ስትጀመር ሜካፕ አርቲስት ነኝ ድሮ ውስጤ ያለው ፓሽን እኮ እኔ እኮ በቃ እኔ እኮ። የምን ሜካፕ ነው? ምንም ሜካፕ ስትጀመር አያወጣም። ምንም ዝም ብሎ ልካም ነው ስትጀመር ሀራም ነው። እኔ ምንም አልተመቸኝም። አሁን ሺን ነው። አሁን ጊዜው የሺን ነው። ሰው ከሺን ነው እያመጣ የሸጠው። በቃ አሁን ተተተ ብዬ እሱን አሁን እንዴት እንደማስመጣ ምናምን ልሰለጥን ነው እሱን ሰለጥን አትኜ። ሰሞኑን በቃ። ቀጥታ ከዱባይ ነው በቃ ከቻይና ጋር ነው የምንነጋገረው። ስትጀመር አሁን ሊያልፍልኝ ነው በቃ። ቻው በቃ ልሂድ መክላስ። የምን ሺን? ኧረ በናትሽ ምንም የሚያወጣ ስራ አይደለም ስትጀመር እሱ ነገር። አሁን ስትጀመር እኔ አሁን ኢፖክሲ ልመሰግብ ነው ስልጠና። የጊዜው አሁን የኢፖክሲ ነው። ኢፖክሲ ነው በቃ እኔ አሁን። ከእኔ አገባለሁ። እኔ ላገባ ነው በቃ እኔ አገባች ግል ግል ምን አገባሽ? እንዴ? እንደዚህ ከምትደነጋገሩ የማይዋጣ ስራ የለም እሺ። እናንተ ዘዌ የምታስተዋውቁበት መንገድ ብቻ ነው። ሰዎች ያንን ስራ እናንተ እንደምትሰሩት የሚያውቁ ከሆነ እኮ የትኛውም ስራ ቢሆን ያዋጣል። እንዴት መቅረጽ እንዳለባችሁ፣ እንዴት ኤዲት ማድረግ እንዳለባችሁ፣ እንዴት ማስተዋወቅ እንዳለባችሁ የምታውቁ ከሆነ ሁሉም ስራ ያዋጣል። አሁንም ሌላ ኮርስ ሳትማሩ የተማራችሁትን ትምህርት እንዴት ሶሻል ሚዲያ ላይ ማስተዋወቅ እንዳለባችሁ፣ እንዴት ኤዲት ማድረግ እንዳለባችሁ፣ እንዴት መቅረጽ እንዳለባችሁ በአንድ ወር የኮንተንት ክሬሽን ክላስ በኦንላይንም በአካልም እየሰጠን ስለሆነ አሁኑኑ ባዮ ላይ ባለው ስልክ እየደወላችሁ ተመዝገቡ። ሊያልፍልን የሚችለው ብቸኛ መንገድ እኛ ያለን ነገር ሰዎች እንዳለን እንዲያውቁት ማደግ ስንችል ብቻ ነው። ይበቃችኋል ወጣችኋለሁ። ባይ ባይ።