Original caption
Stop writing what you DID, start writing what CHANGED! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ባሳየናችሁ 3 ቀላል መንገዶች ተጠቅማችሁ ያመጣችሁትን ለውጥ በቁጥርና በፐርሰንት calculate ማድረግ ትችላላችሁ። • Growth Formula ( ዕድገትን ለመለካት) • Time-Saved Test (ቅልጥፍናን ለመለካት) • Scale Method (የስራ መጠንን ለማሳየት) ቪዲዮው ከተመቻችሁ ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት። በየሳምንቱ ጠቃሚ የCareer ምክሮች እንዲደርሷችሁ Follow ማድረጉን እንዳትረሱ!