Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ስራ እየፈለጉ ነው? ዝም ብሎ ስራ ሳይሆን ለእናንተ የሚሆን ትክክለኛውን ስራ። ለዚህ የሜረዳችሁን የሙያሎጂ ዌብሳይት ላይ ያሉትን አዳዲስ ፊቸሮች ላሳያችሁ። የምትፈልጓቸውን ስራዎች በካምፓኒ በሎኬሽን እና በስራ አይነት ሰርች በማድረግ በሰከንዶች ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ። ሁልጊዜም ቀዳሚ አመለካች ለመሆን አዳዲስ ስራዎችን እና ዴድላይናቸው የደረሱ ስራዎች ደግሞ በፍጹም እንዳያመልጧችሁ ፊልተር በማድረግ በቀላሉ መከታተል ትችላላችሁ። የመቀጠር እድላችሁን ከፍ ለማድረግ ከፈለጋችሁ ደግሞ አሰሪዎች የሚፈልጓቸውን ስኪሎች እዚሁ መማር ትችላላችሁ። ሽልማትም አለ። ለምታውቁት ሰው የሚሆን የስራ እድል ስታገኙ ስራዎቹን ሼር በማድረግ እነሱ አፕላይ ሲያደርጉ ወይም ኮርስ ሲመዘገቡ እናንተ ደግሞ ሽልማታችሁን ትቀበላላችሁ። ቀጣዩ የስራ እድል እናንተን እየጠበቃችሁ ሊሆን ይችላል። አሁንኑ በባዮችን ላይ ያለውን ሊንክ በመጫን ፕሮፋይላችሁን ክፈቱና ዛሬውኑ አፕላይ ማድረግ ጀምሩ።