Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ለ 18+ ለሆኑ ሰዎች ብቻ የሚጠቅሙ 4 አፖች። እነዚህ አራት ሚስጥራዊ አፖች አሁን ያስፈልጓችኋል። መጨረሻ ላይ የምነግራችሁ አፕ ለምንም ላይ አበደን። ሶ ይሄን ቪዲዮ ሴቭ አድርጉት። አንደኛ Instabridge። በዚህ አፕ ምንም አይነት ሲም ካርድ ሳያስፈልጋችሁ ስልኩን ወደ የትም ቦታ መደወል ትችላላችሁ። ኢንተርኔትም ያለ ሲም ካርድ መጠቀም ያስችላችኋል። ሁለተኛ WiFi Map። በአሁኑ ሰዓት ላይ በአካባቢያችሁ ላይ ያለውን ፍሪ ዋይፋይ ጨምሮ መላው አለም ላይ ያለውን ፍሪ ዋይፋይ አሳያችኋል። ሶስተኛ Netboom። ይሄ አፕ የኮምፒውተር ጌሞችን ስልካችሁ ላይ ጭናችሁ እንድትጫወቱ ያደርጋል። አራተኛ እና የመጨረሻው WAMR። ይሄ አፕ ከቴሌግራም ወይም ከዋትስአፕ ወይም ከማንኛውም ሜሴጂንግ አፖች የተሰረዘን ሜሴጅ ሪከቨር ያደርግልናል።