Hook

Majestic Technologies
Their other posts in the index, biggest breakout first.
ለአዲስ አበባ የ LED ስክሪኖች ምስጢር ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? የመጀመሪያው አይናችን ሊያየው ይችላል ነገር ግን አይምሮአችንን ስክሪኑ ውስጥ ምን እየተካሄደ እንደሆነ የሚያውቀው ከ 0.2 ሰከንድ በኋላ ነው። በነገራችን ላይ 0.2 ማለት ረጅም ጊዜ ነው። ያኔ ነው ታዲያ ሁላችንም ህጋዊ በሆነ መንገድ ትራፕ የምንደረገው። ሁለተኛው ደግሞ የሚሰሩት በጣም ብዙ ሺህ ከሆኑ ጥቃቅን ፒክሰሎች ስለሆነና ከአንድ ስክሪን ብቻ ስላልሆኑ የብራይትነስ ጉዳያቸው አስደንጋጭ ነው። ከፀሀይ ብርሃን ጋር ራሱ ይፎካከራል። የፀሀይ ብርሃን በኒት ሲለካ 10,000 ሲሆን የ አውትዶር ኤልኢዲ ስክሪኖች ብራይትነስ ደግሞ ከ 5,000 እስከ 10,000 ፕላስ በላይ ነው። ለዛ ነው ታዲያ በቀራራ ፀሀይ ራሱ እንደነዚህ አይነት ተደርገው የሚሰሩት። ሶስተኛው ደግሞ አንድ ላፕቶፕ ከአንድ ሰው ጋር ብቻ ብዙ ስክሪኖችን ከየትኛውም ቦታ ሆኖ መቆጣጠሩ ነው። እኛ ይሄንን ሁሉ ነገር እንድታደርጉ ፍቃደኞች ነን። ነገር ግን ለሌላ አላማ ወይም ቢዝነሳችሁን እነዚህ ስክሪኖች 24 ሰአት እንድታስተዋውቁ እቃዎቹን በማቅረብ እንረዳዋለን። ከአቅርቦቱ ጀምሮ የኢንስታሌሽን እና ሜንቴናንስ ሰርቪስም ስለምንሰጥ አሁኑኑ ባዮ ላይ ባሉት ቁጥሮች ይደውሉልን።