Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ብታምኑም ባታምኑም የሆነ ጊዜ የዩኤስ ሚሊታሪ መቶ ሰባ አምስት ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የጦር ጀት የት እንደገባ ጠፍቶበት ነበር። ምክንያቱም ደግሞ ሃያ ስምንት ዶላር ብቻ ታወጣ የነበረች ትንሽዬ ገመድ ተዘንግታ ጀት ውስጥ አረመሰካቷ ነበር። ነገሩ እንዲህ ነው። መስከረም ሁለት ሺህ ሃያ ሶስት የዩናይትድ ስቴትስ ማሪን ኮርፕስ ኤፍ ሰላሳ አምስት ስቴልት ፋይተር ጀት ወታደሩ አየር ላይ ኢንጀክት ካደረገ ከደቂቃዎች በኋላ ጠፋ ተባለ። ምክንያቱም ደግሞ የጀቱ ትራንስፖንደር ጀት ውስጥ አልነበረም። ማለት ኖርማሊ የሎኬሽን መረጃዎች ከአየር ላይ ሆኖ ወደ ምድር የሚላክበት መሳሪያ ማለት ነው። በስተመጨረሻም ዩኤስ ሚሊታሪ የደበረው ቢሆን ወዲያው ለዜጎቹ ሚስቴሪ የሆነ በራሪ ነገር ወይም ለየት ያለ ጀት ከሃየር በሚል ለህዝቡ ማስታወቂያ አስነገረ። በመጨረሻም ጀቱን ሰሜን ቻርለስተን በሚባል አካባቢ በሁለት ሃይቆች መሃል መሬት ላይ ተከስክሶ አገኙት። ርካሽዋ ኬብል ተሰክታ ቢሆን ኖሮ ግን ወታደሩ ከጀቱ ውስጥ ኢንጀክት አድርጎ ከወጣ በኋላ ምድር ላይ ያሉ ወታደሮች በአውቶፓይለት አማካኝነት በተሳካ ሁኔታ ያሳርፉት ነበር።