Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ከስ ከስ ሃይ ፋይቭ ፊልም ላይ የታየው ሰለዚህ ሲኒማ ይሄታ መለኪያችሁ። እስኪ በደንብ አስቡበት ይሄ ዩኒተሪ ጂ ዋን የተሰኘው ሂውማኖይድ ሮቦት የቻይናን የኤ አይ ኢፌክቲቭነስ አቅምን ከቀን ወደ ቀን እየተሻሻለ መምጣቱን በግልጽ ለአለም በይፋ ለማሳየት እየሞከረ ነው። የቻይና ኤ አይ ከቀን ወደ ቀን ስማርት እየሆነ አይደለም የመጣ ያለው ይልቁንስ አትሌቲክ የሆነ ቁመናንም ሁላ ማዳበር ጀምሯል ማለት ነው። ይሄ ቪዲዮ የቻይናን እና የአሜሪካን ሂውማኖይድ ሮቦቶችን አወዳድሯል። አክሮባት የሚሰሩበትን የራሱን የቻለ ምክንያት ቢኖረውም ነገር ግን ነገሩን ስናሳታው የአሜሪካ ሮቦት እና የቻይና ሮቦት። የቻይና ሮቦት በባዶ እግሩ ሲጨፍር የቀኙ ግሩ ወድቋል እንደምትመለከቱት። ቻይና በአሁኑ ጊዜ ሊታመን በማይችል መንገድ የዓለማችን አንደኛ አድቫንስ ሂውማኖይድ ሮቦት ኦነር ሆናለች። በመጨረሻም እና ምንድነው ኩንፉ ብቻ የሚያሰለጥኑ ናቸው ልትሉ ትችላላችሁ። ምክንያቱ ደግሞ እነሱን እንዳስቀመጡት ከሆነ አንድ ሮቦት 60 ሰከንድ የተሽከረከረ ባላንስ አድርጎ አንድን ነገር መምታት ከቻለ ትልቅ የሆነ ዝርክርክ የሌለ ፋብሪካ ራሱ በቀላሉ መቆጣጠር አያቅተውም ብለዋል። ወይንም ደግሞ ቢዚ የሆነ ብዙ ታማሚዎች ያሉበት ሆስፒታል ውስጥ እንኳን ያለ ምንም ችግር ብዙ ታስኮችን በአንድ ጊዜ ይፈጽማል ብለዋል። ምንም ጥያቄ የለውም በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደዚህ አይነት የሆኑ ሰው የሚመስሉ ፍጥረቶችን እንደምናይ ጥያቄው የሚሆነው እሱ አይደለም ነገር ግን ጥያቄው የሚሆነው በቀጣይ ደግሞ ምንድነው እነዚህን ሮቦቶች የሚያስተምሯቸው የሚለው ነገር ነው።