Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
አራቱ ሚሸከሙን ቲቪ እንግዲህ ወደ ቤታችሁ ዴሊቨር ማስደረግ መከራ ነው። ነገር ግን እኛ ረጅም ተጉዘንም ቢሆን በስተመጨረሻ ዴሊቨር አድርገነዋል። ቲቪ ቲቪ አይደለም ነገር ግን ባይገርማችሁ ይሄ ስክሪን ጥቅሙ ከቲቪም በላይ ነው። ምክንያቱም ደግሞ ከዋጋው ይጀምራል። የዋጋውን ነገር አሁን እነግራችኋለሁ ነገር ግን ከዛ በተጨማሪ ይሄ ስክሪን በውስጡ የተለያዩ ጠቃሚ ጠቃሚ ፊቸሮችን ይይዛል። ከፊቸሮቹ አንዱ ኢንተርኔት መጠቀም ነው። እንግዲህ ኢንተርኔት ምን እንደሚያደርግ ለእናንተ እነግራችኋለሁ። ነገር ግን በውስጡ ዘመናዊ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የተገጠመለት ስክሪን ነው። ስብሰባ ለመምራት፣ ለማስተማር እንዲሁም ለሌላም ነገር ሊያገለግል ይችላል። ብዙ ብዙ ፊቸሮች አሉት። የዋጋውን ነገር ደግሞ ኮሜንት ላይ ፕራይስ እያላችሁ ጠይቁኝ። ማጀስቲክ ቴክኖሎጂ።