Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ዛሬ የሰው ልጅ በታሪክ ተደርጎ የማይታወቀውን ቴክኖሎጂ ለመፍጠር እየመከረ ይገኛል። ፕላኔተሪ ኦርቢታል ሪንግ ወይም እንደ ነጁ ጁፒተር ላይ እንደምናየው የኦርቢት ቀለበት። ምክንያቱ ደግሞ ለትራንስፖርቴሽን ዓላማ ተብሏል። የትራንስፖርቴሽኑ ፍጥነት ጉዳይ ደግሞ የማይታሰብ ነው። ከቶኪዮ ኒውዮርክ በ45 ደቂቃ ብቻ። ያ ማለት 10 ሺህ ኪሎሜትር በሰከንድ። ባይገርማችሁ ይሄ ፍጥነት የ ስፒድ ኦፍ ሳውንድን 28 እጥፍ ነው። ቤዚካሊ በጣም ወደ ቴሌፖርቴሽን የቀረበ ፍጥነት ማለት ነው። ታዲያ እነዚህ ሰው ሰራሾች የምድር ቀለበቶች ከተሞቻችንን ሁሉ ላያቸው ላይ ለዘላለም መሸከም ይችላሉ። የግራቪቲ ጉዳይ ደግሞ በሴንትሪፉጋል ፎርስ አማካኝነት የሚያሳስባቸው አይሆንም። ስለዚህ ላይፍ ኦርቢት ላይ በሚገርም ሁኔታ ኖርማል ይሆናል ማለት ነው። እንግዲህ ከሁሉም የሚገርመው ደግሞ እነዚህን ቀለበቶች መስራት የሚያስችል ማቴሪያል እጃችን ላይ ማለቴ ምድራችን ላይ አለ ተብሏል። የ ስቲል ኬብል። ነገር ግን ፕሮጀክቱ እጅግ ሜጋ ስለሚሆን የሚያሳዝነው ወደ ጎን አንድ ሜትር ስፋት ባለው የ ስቲል ኬብል እንኳን አንድ የምድርን ብንከባት ምድር የምታመርተው አመታዊ የ ስቲል ኬብል ውስጥ 60 ፐርሰንቱን ይዞባት ይሄዳል ማለት ነው። ስለዚህ ከምድራዊ አንዳር ሊጋጭብን ነው።