Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
ከምድር መሬት ቀጥታ ወደ ሌላኛው የዓለም ክፍል ጉድጓድ ቢቆፈር ምን ይፈጠራል? እናንተስ ምን ይመስላችኋል? Gravity ወይም የምድር ስበት በሌለበት ሁኔታ ውስጥ ትወድቃላችሁ። እዚህ ጋር እንደምታዩት ፍጥነታችሁ በሰከንድ 28,000 ኪሎሜትር በላይ ይሆናል። እዚህ ጋር ግን የምድር ተቃራኒው ክፍል ግራቪቲ ፍጥነታችሁን እያረጋጋችሁ ይሄዳል። እናም በዛ ጋር ወደ ላይ ስለሆነ እየሄዳችሁ የምትወጡት ዞራችሁ የምድር ሰርፌስ ላይ ትሆናላችሁ። ከዛ በአንድ አይነት ፍጥነት ድጋሚ ትወድቃላችሁ። ከዛም ይሄ ሂደት ይቀጥልና ነገር ግን የሆነ ሰዓት ላይ ይቆማል። ከዛም በመጨረሻ የምድር መሃል ላይ ትሰፍፋላችሁ። አካውንታችንን ፎሎው እያደረጋችሁ።