Loading video…
Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
በሆነ መንገድ በብርሃን ፍጥነት መጓዝ ብንችል የፕላኔት ጥግ ላይ ለመድረስ ምን ያህል ጊዜ ይፈጅብናል? መጀመሪያ ከምድር አቅራቢያ ፀሐይ ጋር ለመድረስ፣ አንድ ብቻ ይፈጅበታል፣ ከዛም ወደ ፀሐይ አቅራቢያ ፀሐይ ጋር ለመድረስ፣ ነገር ግን የኛን ሚልክ ዌይ ጋላክሲ ጥሎ ለመውጣት ለፈለገ ለማንኛውም አካል እስከ አንድ መቶ ሺህ አመታት ይወስድበታል። ከዛም ቀረብ ብሎ ሌላኛው ጎረቤታችን ጋላክሲ አንድሮሜዳ ጋር ለመድረስ 25 ሚሊየን አመት ይፈጅበታል፣ ከዛም በላይ ፍላጎታችሁ ከጨመረ እና ወደፊት መጓዝ ከፈለጋችሁ ማለትም እስከ ዩኒቨርስ ጥግ ድረስ፣ እዚህ ጋር ፍላጎታችሁ ይገደባል፣ ምክንያቱም በብርሃን ፍጥነት ብቻ እስከ ዩኒቨርስ ጥግ ድረስ መጓዝ አይቻልም፣ ምክንያቱም የዩኒቨርስ ወይም ምህዋር በየጊዜው ወደ ጎን የመለጠጥ ጉዳይ ነው፣ የሚለጠጥበት ፍጥነት ደግሞ ባይገርማችሁ ከስፒድ ኦፍ ላይት ፍጥነት ይበልጣል፣ ስለዚህ ያንን ማድረግ ዩኒቨርስ ከሚለጠጥበት ፍጥነት በላይ መጓዝ መቻል ይኖርብናል ማለት ነው፣ እሱን ለማድረግ ግን እስካሁን በሰው ልጅ ታሪክ ከተፈጠሩት የፊዚክስ ህግጋቶች እና ፎርሙላዎች ጋር መቃረን መቻል ይኖርብናል ማለት ነው፣ ከዛም አዲስ የተባለውን ቴክኖሎጂ መፍጠር።