Loading video…
Hook

—
Their other posts in the index, biggest breakout first.
እኔ ከፊትሽ ምንም እንዳልሰራሁ በውሃ ታጥቤ ነው የምወጣው የምትሉ ሰዎች እርድና የሚመስላችሁ ግን እኔም እንደ እናንተ አራዳ ይሁንኩኝ ነበር የሚመስለኝ አንቲል ፊቴ በጣም እስኪበላሽ ድረስ በፀሀይ ምክንያት አሁን ግን ያው sunscreen ሲረምም የተጠቀምኩት ስለሆነ በጣም ያሻላል ፊቴ ከድሮ እና ፕሊስ sunscreen ተጠቀሙት ሊስት ከዚህ ደሞ ባስት ያላችሁት 24 ሰአት ላይ ቲቶክ ላይ ተጥዳችሁ እያወላችሁ እኔም ቲቶክር መሆን አልፈልግም የምትሉ ሰዎች ሰዎች እናንተን ጊዜያችሁን ገንዘብ እየሰሩ ይሄንኑ ነው የምትሰሩት እናንተም ከስክሮል ወጥታችሁ ገንዘብ መስራት መጀመር አለባችሁ ስፔሻሊ ደሞ ሴቶች እናንተን አላፈላችሁት እንትን አላችሁት እናንተም እንደዚህ ሆናችሁ ከምትሉ እናንተም እንዴት ኤዲት ማድረግ እንዳለባችሁ እና እንዴት አስተዋዋቂ እንዳለባችሁ እናንተ እኔ ጋር ተምራችሁ መጀመር ትችላላችሁ ለመመዝገብ ስልኬ ባዮ ላይ ያለውን ወዳችኋለሁ ባይ ባይ