Hook

Their other posts in the index, biggest breakout first.
አሁን AIን የምንጠቀምበት ጊዜ ሰዓት አሁን ነው ይሄ ሶፍትዌር AIዎችን ነው ምን እየተጠቀምን ያለነው ቀጣይ ደግሞ ሮቦቲክ AIዎችን ነው የምንጠቀመው ሶ ምን መሰላችሁ በAI እና አሁን እየተጠቀምናቸው ባሉት ዲቫይሶች ያሉ በጣም ልዩነቶች አሉ ከእኛ ጋር ለምሳሌ ቻትጂፒቲን መጠቀማችን ያለው ያለው ተቀሜታ ምንድን ነው ምንድን ነው የሚሰጠን ቫልዩ ነው ሁለተኛው ደግሞ ዲፕሲክን መጠቀማችን የሚሰጠን ቫልዩ ምንድን ነው ነው ሶስተኛው ቻትጂፒቲን ወደ ደግሞ ኤኒ ካይንድስ ኦፍ AIን አለመጠቀማችን የሚቀርብን ነገር ምንድን ነው ነው ሌላኛው ደግሞ ዋት ኢዝ ዘ ዲሳድቫንቴጅስ ኦፍ ዩዚንግ AI ኤንድ ዋት ኢዝ ዘ አድቫንቴጅስ ኦፍ ዩዚንግ AI ዩ ሃቭ ቱ ኖው አባውት ኢት ቢኮዝ አሁን እኛ ስለ ኮምፒውተር አይደለም እያወራን ያለነው ስለ ላፕቶፕ አይደለም እያወራን ያለነው ስለ AI ነው ስለ ሶፍትዌር AI ነው ስለዚህ ስልካችን ላይ ስለ ምንጠቀምባቸው ሶፍትዌሮች እና አፕሊኬሽኖች AI ቤዝድ ስለሆኑት እና ስለ AI ሞር ዲቴል ኤክስፕሌን ስለሚያደርጉት ነው ቻትጂፒቲ አሁን አዳዲስ ፊውቸሮችን ይዞ እየመጣ ይገኛል እስካሁን ይዞት የመጣውም ከበቂ በላይ ነው አሁንም ይዞት እየመጣ ያለው ሌላ ተአምር ነው ስለዚህ ስለ ቻትጂፒቲም ሊሆን ይችላል ስለ ዲፕሲክ ሊሆን ይችላል ስለ ሶራ ሊሆን ይችላል ስለ ሂድራ ሊሆን ይችላል እያንዳንዱ ስለ ነኪሮ ሊሆን ይችላል ስለ እነ ፋየርቤዝ ስቱዲዮ ሊሆን ይችላል ስለ እያንዳንዱ ስለ ጊታፕ ዋት ኤቨር ዊ ሃቭ ቱ ኖው ፈርስት አባውት ዘ ቻትጂፒቲ ሃው ቱ ዩዝ ኢት ቻትጂፒቲን በደንብ አጠቃቀሙን አንደርስታንድ ማድረግ አለብን ስለዚህ ስለዚህ ማወቅ የምትፈልጉ ካላችሁ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ እስከ አራት ሰዓት ተኩል ምናምን ሁሌም ላይቭ ነን በዛ ላይ ስለ ዩቲዩብ ኮንቴንት ስለ ቲክቶክ ኮንቴንቶች እንዴት እንደምናምሰላን እያየን ይሄን ቪዲዮ ግን ለተለያዩ ሰዎች ሼር ኮፒ ሊንክ እና ሪፖስት በማድረግ እባካችሁ እባካችሁ ሰዎች AIን ተጠቅመው ጊዜያቸውን እንዲጠቀሙ የማድረግ ስራ እንስራ እወዳችኋለሁ